አዲስ አበባ ከተማ

በበየነመረብ ድርጅትዎን ያስተዋውቁ

በበይነመረብ የንግድ ፈቃድ ለማውጣት ወይንም የስራ-አጥነት እና የስራ ፈጠራ ማመልከቻ ለመሙላት ይመዝገቡ

ስለ እኛ አገልግሎቶቻችን
አዲስ አበባ ከተማ

የአዲስ አበባ ከተማ ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ

የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ ለማውታት በበይነመረብ ይመዝገቡ

ስለ እኛ አገልግሎቶቻችን
አዲስ አበባ ከተማ

የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ

የንግድ ስም እና የንግድ ፈቃድ ለማውጣት በበይነመረብ ይመዝገቡ

ስለ እኛ አገልግሎቶቻችን
አዲስ አበባ ከተማ

የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ

የግል እና የድርጅት ቲን ለማውጣት በበይነመረብ ይመዝገቡ

ስለ እኛ አገልግሎቶቻችን

 

ለሁሉም የከተማዋ ነዋሪ ዜጋ የሚሆን አገልግሎት መስጠት ተቀዳሚ አላማችን ነው፡፡

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ

        የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አዳዲስ የስራ ፈጠዎችን ፤ የኢንተርፕራይዝ መመስረት ፤ የስራ እድገት ማበረታቻ ፤    አዳዲስ ቴክኖሎጊዎችን ማስተዋውቅ እና ከአነስተገኛና ጥቃቅን ወደ ከፍተገኛና ራሳቸውን በራሳቸው ማሰትዳደር የሚችሉ (ራስ ገዝ) ኢንተርፕራይዞች እንዲፈጠሩ   የሚደግፍ በአዲስ አበባ ለሚኖሩ ነዋሪዎች በሙሉ በመንግስት ሀላፊነት ተሰጠው ቢሮ ነው፡፡ አገልገሎቱ በቢሮ ደረጃ በእንዳንዱ ክፍለከተማ ውስጥ ባሉት ወረዳዎች ይሰጣል፡፡ አሁን ባለው አሰራር 11 ክፍለ ከተማዎች እና 121 ወረዳዎች ይገገኛሉ፡፡

 

የቢሮው የተመሰረተበት ዋናዎ አላማው ብዙ ፤ ግዙፍና ትርፋማ ኢንተርፕራይዞችን ለስራፈላጊዎች እና ለስራ ፈጣሪዎች እንዴት አድርገው ፤ የት ቦታ እና ምን አይነት ድጋፍ ቢሰጥ ውጡታማ የሚሆኑበትን መንገድ ማመቻቸት ነው፡፡. ይህ በመሆኑም የከተማው ታክስ ከፋይ ቅጥር እና ኢኮኖሚው እንዲያድግ በተያያዥም ንግድ ትስስሩ ማለትም የአምራች  እና የተቀባይ ትስስሩ እንዲበራከት ያደርገዋል፡፡

 

ቢሮው የተቀላጠፈ አገልሎት ለመስጠት በማቀድ "የአንድ ማእከል አገልግሎት" በእያንዳንዱ ክፍለከተማ ውስጥ በሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች ላይ እንዲተገበር አርጉዋል፡፡ ይህም በመሆኑ  ምዘናን በጠነቀ መልኩ ብዙ ቁጥር ያላቸው ኢንተርፕራይዞች በቀላሉ እንዲስተናገዱ እና አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያገኙ ያደርጋል፡፡  "የአንድ ማእከል አገልግሎት" ዋና አላማ ኢንተርፕራይዝ ሲመመስረት አስፈላጊውን የምስክር ወረቀት የሚሰጡትን  መስራቤቶችን ሁሉ በአንድ ሲሰተም አንድ ላይ በማምጣት (በበይነመርብ) የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት ነው፡፡

 

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ መመስረቻ ቢሮ

 

                የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ መመስረቻ ቢሮ አዳዲስ የስራ ፈጠዎችን ፤ የኢንተርፕራይዝ መመስረት ፤ የስራ እድገት ማበረታቻ ፤ አዳዲስ ቴክኖሎጊዎችን ማስተዋውቅ እና ከአነስተገኛና ጥቃቅን ወደ ከፍተገኛና ራሳቸውን በራሳቸው ማሰትዳደር የሚችሉ (ራስ ገዝ) ኢንተርፕራይዞች እንዲፈጠሩ የሚደግፍ በአዲስ አበባ ለሚኖሩ ነዋሪዎች በሙሉ በመንግስት ሀላፊነት ተሰጠው ቢሮ ነው፡፡

አገልገሎቱ በቢሮ ደረጃ በእንዳንዱ ክፍለከተማ ውስጥ ባሉት ወረዳዎች ይሰጣል፡፡ አሁን ባለው አሰራር 11 ክፍለ ከተማዎች እና 121 ወረዳዎች ይገገኛሉ፡፡

የቢሮው የተመሰረተበት ዋናዎ አላማው ብዙ ፤ ግዙፍና ትርፋማ ኢንተርፕራይዞችን ለስራፈላጊዎች እና ለስራ ፈጣሪዎች እንዴት አድርገው ፤ የት ቦታ እና ምን አይነት ድጋፍ ቢሰጥ ውጡታማ የሚሆኑበትን መንገድ ማመቻቸት ነው፡፡ ይህ በመሆኑም የከተማው ታክስ ከፋይ ቅጥር እና ኢኮኖሚው እንዲያድግ በተያያዥም ንግድ ትስስሩ ማለትም የአምራች  እና የተቀባይ ትስስሩ እንዲበራከት ያደርገዋል፡፡

 

  

                                                       የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ መመስረቻ ቢሮ

   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ መመስረቻ ቢሮ አዳዲስ የስራ ፈጠዎችን ፤ የኢንተርፕራይዝ መመስረት ፤ የስራ እድገት ማበረታቻ ፤ አዳዲስ ቴክኖሎጊዎችን ማስተዋውቅ እና ከአነስተገኛና ጥቃቅን ወደ ከፍተገኛና ራሳቸውን በራሳቸው ማሰትዳደር የሚችሉ (ራስ ገዝ) ኢንተርፕራይዞች እንዲፈጠሩ የሚደግፍ በአዲስ አበባ ለሚኖሩ ነዋሪዎች በሙሉ በመንግስት ሀላፊነት ተሰጠው ቢሮ ነው፡፡


      አገልገሎቱ በቢሮ ደረጃ በእንዳንዱ ክፍለከተማ ውስጥ ባሉት ወረዳዎች ይሰጣል፡፡ አሁን ባለው አሰራር 11 ክፍለ ከተማዎች እና 121 ወረዳዎች ይገገኛሉ፡፡
የቢሮው የተመሰረተበት ዋናዎ አላማው ብዙ ፤ ግዙፍና ትርፋማ ኢንተርፕራይዞችን ለስራፈላጊዎች እና ለስራ ፈጣሪዎች እንዴት አድርገው ፤ የት ቦታ እና ምን አይነት ድጋፍ ቢሰጥ ውጡታማ የሚሆኑበትን መንገድ ማመቻቸት ነው፡፡ይህ በመሆኑም የከተማው ታክስ ከፋይ ቅጥር እና ኢኮኖሚው እንዲያድግ በተያያዥም ንግድ ትስስሩ ማለትም የአምራች  እና የተቀባይ ትስስሩ እንዲበራከት ያደርገዋል፡፡
 
ቢሮው የተቀላጠፈ አገልሎት ለመስጠት በማቀድ "የአንድ ማእከል አገልግሎት" በእያንዳንዱ ክፍለከተማ ውስጥ በሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች ላይ እንዲተገበር አርጉዋል፡፡ ይህም በመሆኑ  ምዘናን በጠነቀ መልኩ ብዙ ቁጥር ያላቸው ኢንተርፕራይዞች በቀላሉ እንዲስተናገዱ እና አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያገኙ ያደርጋል፡፡"የአንድ ማእከል አገልግሎት" ዋና አላማ ኢንተርፕራይዝ ሲመመስረት አስፈላጊውን የምስክር ወረቀት የሚሰጡትን  መስራቤቶችን ሁሉ በአንድ ሲሰተም አንድ ላይ በማምጣት (በበይነመርብ) የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት ነው፡፡

የገበያ ትስስር የተፈጠረላቸው ዜጎች

ለተለያዩ ጉዳዪች የተመዘገቡ ዜጎች

ተመዝግበው በስራ ላይ ያሉ ዜጎች

የብደር እና ቁጠባ አገልግሎለት ያገገኙ ዜጎች

ቦሌ

አራዳ

ቂርቆስ

ኮልፌ

ጉለሌ

አቃቂ

ልደታ

ንፋስ ሰልክ

የካ

አዲስ ከተማ

> ማኑፋክቸሪንግ
ኮንስትራክሽን
አገልግሎቶቻችን
ንግድ
የከተማ ግብርና